የምርጫ ቦርድ ዘገባ16 ግንቦት 2002ሰኞ፣ ግንቦት 16 2002የምርጫ ቦርድ ዘገባhttps://p.dw.com/p/NVpgምስል DWማስታወቂያባልደረባችን፣ ጌታቸው ተድላ፣ ከአዲስ አባበ እንደገለጸው፣ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ፣ ዛሬ 12 ሰዓት ላይ የምርጫ ውጤትን ያስታውቃል። ይሁንና ከዚያ በፊት የምርጫ ጣቢያዎች መግለጽ የጀመሩበት ሁኔታ አስቀድሞ ያወጣውን ደንብ የሚጥስ አይደለም ወይ? የሚል ጥያቄ ለሚመለከተው ክፍል አቅርቦ ምላሽ አግኝቷል። ጌታቸው ተድላ፣ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ