የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያና የተቃውሞ ፓርቲዎች እርምጃ4 ጥር 2007ሰኞ፣ ጥር 4 2007የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትና አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትሕ ፓርቲ ፣ ትናንት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄዱ። ምርጫ ቦርድ በጽሑፍም ሆነ በሌላ መንገድ እኛን ሳያሳውቅ ውሳኔዎቹን በመገናኛ ብዙኀን የሚያሳውቅበት አካሄድ ቅር አሰኝቶናል በማለት ቢገልጹም ፤https://p.dw.com/p/1EJ6pምስል Yohannes Gebereegziabherማስታወቂያ ከምርጫ ቦርድ በኩል የቀረበላቸውን የማሟያ ጥያቄ ባፋጣኝ ተግባራዊ ሳያደርጉ እንዳልቀሩ ተነግሯል። ሰማያዊ ፓርቲና የዘጠኙ የተቃውሞ ፓርቲዎች ትብብርም መግለጫ ሰጥተዋል ። ስለአስቸኳይ ጉባዔና ስለመግለጫዎቹ ጭብጥ ፣ ተክሌ የኋላ የአዲስ አበባውን ዘጋቢአችንን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን በስልክ አነጋግሮታል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ