1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ቦርድ ለዉጭ ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጠ፤

ዓርብ፣ ግንቦት 7 2007

መጪዉን ሀገራዊ አምስተኛ ምርጫ በሚመለከት የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ለዉጭ ሀገር ጋዜጠኞች መግለጫ ተሰጠ። ገለፃዉን ያደረጉት የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ለምርጫ ከ30ሺህ በላይ የሀገር ዉስጥ ታዛቢዎች እንደሚሠማሩ አመልክተዋል።

https://p.dw.com/p/1FQOx
Büro des National Electoral Board of Ethiopia NEBE
ምስል DW

ለሌሎች ከዘጋቢዎቹ ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎችም ማብራሪያ ሰጥተዋል። ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ