የምሥራቅ አፍሪቃን የኤሌክትሪክ መሥመር2 ጥር 2005ሐሙስ፣ ጥር 2 2005የዓለም ባንክና ሌሎች ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት፤ ምሥራቅ አፍሪቃን በኤሌክትሪክ የኃይል ምንጭ መሥመር ለማገናኘት የአንድ ቢልዮን 300 ሚልዮን ዶላር ብድር መፍቀዱ ተገለጠ። ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የሚያገናኘው የኤሌክትሪክ መሥመር የሚዘረጋውም በእቅዱ መሠረት በተመደው የብድር ገንዘብ ነው።https://p.dw.com/p/17HJzምስል dapdማስታወቂያ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ