የማጭበርበር ቅሌት በደቡብ አፍሪቃ ትምህርት ቤት
ማክሰኞ፣ ሰኔ 7 2008ማስታወቂያ
በደቡብ አፍሪቃ በአንድ ግዛት መምህራንና ተማሪዎች በሌሉበት ለዓመታት በጀት ሲመደብ መቆየቱ በቅርቡ እንደተደረሰበት ተዝግቧል ። በዚሁ ግዛት ከ30 ሺህ በላይ ተማሪዎች በትምህርት ገበታ ላይ በሌሉበት እንዳሉ ተደርጎ ገንዘብ ሲመደብ መቆየቱን በጉዳዩ ላይ ለሦስት ዓመት የተካሄደ ጥናት አጋልጧል ። ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ በዚህ መንገድ ለብዙ ዓመታት ሊጭበረበር የቻለውም አካባቢው በቀላሉ ሊደረስበት የማይችል በመሆኑ እንደሆነ ተገልጿል ። ስለ ጉዳዩ የጆሃንስበርግ ነዋሪ የሆነውን መላኩ አያሌውን በስልክ ጠይቄው ነበር
መላኩ አያሌው
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ