1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማድሪዱ የአሸባሪዎች ጥቃት አምስተኛ ዓመት

ረቡዕ፣ መጋቢት 2 2001

የአል ቓይዳ አባላት ተብለው የሚጠረጠሩ ሰዎች የስጳኝ መዲና ማድሪድን ያሸበሩበት አምስተኛ ዓመት ዛሬ ታስቦ ዋለ።

https://p.dw.com/p/HAKH
ለጥቃቱ ሰለባዎች የቆመ መታሰቢያ
ለጥቃቱ ሰለባዎች የቆመ መታሰቢያምስል AP

የዛሬ አምስት ዓመት ልክ በዛሬዋ ዕለት አሸባሪዎች በአንድ የመንገደኟ ማመላለሻ ባቡር ላይ በጣሉት ጥቃት ወደ ሁለት መቶ የሚገመቱ ተሳፋሪዎች ተገድለዋል፤ በርካቶችም ቆስለዋል። የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ማርክ ኮህ ላጠናቀረው ዘገባ ይልማ ኃይለ ሚካኤል

AA/NM