የማደጎ አመቻቹ የኦስትርያ ድርጅት የቀረበበት ወቀሳ1 ጥር 2000ሐሙስ፣ ጥር 1 2000ምዕራባውያን ችግረኛ ወይም ወላጅ አልባ ህጻናትን በማደጎ የሚያሳድጉበት ልማድ ካለፉት ጥቂት ጊዚያት ወዲህ እየተበራከተ መጥቶዋል። የድርጊቱ በጎነት የማያጠያይቅ ቢሆንም፡ አሰራሩ ሁሌ ህጋዊ በሆነ መንገድ እንደማይከናወን የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ያመላክታሉ። ህጻናትን ካለ ፈቃዳቸው ለማደጎ በመስጠታቸው ችግር ያጋጠማቸው አንዳንድ ድርጅቶች ሲኖሩ አንዱ የኦስትርያው « ፋሚሊ ፎር ዩ » ነው።https://p.dw.com/p/E0lsዝነኛዋ ዘፋኛ ማዶና የምታሳድገው የማላዊ ህጻንምስል APማስታወቂያ