ከስልጣን እንዲወርዱ ተቃዋሚዎች የተጠናከረ ዘመቻ ሲካሂዱባቸው የከረሙት ፕሬዝዳንት ማርክ ራቫሎማናና ትናንት ነበረ መንበራቸውን መልቀቃቸውን በይፋ ያሳወቁት ። በወቅትም ስልጣኑን ለወታደሩ ማስረከባቸውን ነበር የተናገሩት ። ይሁንና ወታደሩ ስልጣኑን ለተቃዋሚው አንድሬ ራጆሊና አስተላልፏል ።
AFP,DPA, Edward George (EIU ) ,EL-Ghassim Wane (AU Spokesman)
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ