1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማሺ ዞን ተፈናቃዮች ሮሮና የክልሉፕሬዝዳንት መልስ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 3 2005

ተፈናቃዮቹ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ቤት ንብረታቸው ጥለው እንዲወጡ በመደረጉ ወደ አካባቢው ተመልሰው ወደፊት ኑሮአቸውን እንዴት መምራ እንደሚችሉ ግራ መጋባታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።

https://p.dw.com/p/18EQn
ምስል picture-alliance / dpa

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከማሺ ዞን የተፈናቀሉ የአማራ ብሔር አባላት ወደ ነበሩበት እንዲመለሱ እየተደረገ ቢሆንም ተስፋቸው ግን የጨለመ መሆኑን አስታወቁ ። ተፈናቃዮቹ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ቤት ንብረታቸው ጥለው እንዲወጡ በመደረጉ ወደ አካባቢው ተመልሰው ወደፊት ኑሮአቸውን እንዴት መምራ እንደሚችሉ ግራ መጋባታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። የክልሉ ፕሬዝዳንት በበኩላቸው እርምጃው በግታዊነት የተፈፀመ ስህተት ነው ሲሉ ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ አስታውቀዋል ። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ