1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማሊ ሙዚቀኞችና አስቸጋሪዉ ግዜ

እሑድ፣ ሰኔ 30 2005
https://p.dw.com/p/193SD

በማሊ የሚታየዉ ቀዉስ ፖለቲካዊ ብቻ ሳይሆን በኤኮኖሚ እና በማህበረሰብም ላይ ከባድ ጫናን አሳድሮአል። በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ ላይ የሚገኙ የማሊ ተወላጆች በተለይ ሙዚቀኞች ትልቅ ችግር ላይ ወድቀዋል። የፈረንሳይ ጦር በያዝነዉ የጎርጎረሳዉያኑ 2013 ዓ,ም ጥር 11 በሰሚናዊ ማሊ እስላማዊ አማጽያንን መዉጋት እንደጀመረ፤ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ ደንብን መጣሉ ይታወሳል።

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ