የማህበራዊ መገናኛ መድረኮች የሚያሳርፉት ተፅዕኖ
ዓርብ፣ ኅዳር 17 2008ማስታወቂያ
በአገራችን በዚህ መስክ የተደረጉ አንዳንድ የዳሰሳ ጥናቶች እንደሚመለክቱት አሁን አሁን በተለይ ወጣቶች አብሯቸው ካለዉ ሰው ጋር ከመነጋገር ይልቅ በፌስቡክ ሌላ ስፍራ ከሚገኝ ሰው ጋር ሲያወሩ ይስተዋላሉ። እንዲህ ያለዉ ልማድ ቁጥጥር ካልተደረገበት ዉሎ አድሮ ለከፋ የስነልቦና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የስነልቡና ምሁር የሆኑት አቶ ዮሐንስ ፍስሃ መክረዋል። የባህል መድረክ ይህን ይመለከታል። ከድምጽ ዘገባዉ ያድምጡ።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ