የሙንጊኪ ቡድን እና ሽብሩ9 ሰኔ 1999ቅዳሜ፣ ሰኔ 9 1999ሥጋት በተደቀነባቸው ዕፅዋትና አራዊት የሚደረገውን ንግድ የሚያከላክለው ውል ተፈራራሚ ሀገሮች በዴን ሀግ ኔዘርላንድስ ያካሄዱት አስራ አራተኛው ጉባዔ፡ እንዲሁም፡ በኬንያ ካለፉት ጥቂት ጊዚያት ወዲህ ሽብር ያስፋፋው የሙንጊኪ ቡድን ጋዜጦች ባለፉት ቀናት በሰፊው ከዘገቡባቸው አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ጥቂቶቹ ነበሩ።https://p.dw.com/p/E0h0ማስታወቂያ