የሙስሊሞችና የክርስትያኖች ግጭት በናይጄሪያ19 ታኅሣሥ 2003ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2003በፈረንጆቹ ገና ዋዜማ በናይጄሪያ ጆስ ከተማ እና አካባቢዋ ላይ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙስሊሞች መካከል በተነሳ ግጭት የሟቾች ቁጥር ወደ 86 ከፍ ማለቱን የናይጄሪያ ፖሊስ ዛሪ አስታውቋል።https://p.dw.com/p/Qkk0በናይጄሪያ አቡጃን ጎን ለጎን የቆመ ቤተክርስትያንና መስኪድምስል Katrin Gänslerማስታወቂያበተጨማሪም ዛሪ የናይጀርያ ጋዜጣ እንደዘገበዉ፤ እሁድ ማምሻው ላይ በጆስ ከተማ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መካከል ዳግም ግጭት ተነስቶ ነበር። በናይጄሪያ ጆስ ከተማ ስለደረሰዉ ግጭት የሚከተለው ዘገባ ያብራራል። ልደት አበበ አዜብ ታደሰ