የሙሴቬኒ ቃለ መሃላ መፈጸም፣4 ግንቦት 2003ሐሙስ፣ ግንቦት 4 2003የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ፣ ለ 4ኛ ጊዜ የስልጣን ዘመናቸው የሚራዘምበትንም ሆነ በፕሬዚዳንትነት አገሪቱን መግዛት የሚቀጥሉበትን ሁኔታ ፣ በዛ ያሉ መሰል አፍሪቃውያን መሪዎች በተገኙበት ልዩ ሥነ ሥርዓት፣ ቃለ-መሃላ ፈጽመዋል።https://p.dw.com/p/RNZSምስል APማስታወቂያ ይሁንና ክብረ በዓሉ፣ ባለፉት ሳምንታት ሲካሄድ በቆየውና በየጊዜው በኃይል እርምጃ ሲታረቅ በቆየው ሰላማዊ ሰልፍ ታጅቦ ነው የተከናወነው። የዶቸ ቨለ የኪስዋሂሊው አገልግሎት ባልደረባ አንድሪያ ሽሚት የጻፈችውን ሐተታ ተክሌ የኋላ እንደሚከተለው ያቀርበዋል። አንድሪያ ሽሚት ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ