የመጨረሻዎቹ ቤተ እስራኤላውያን ጉዞ8 ኅዳር 2008ረቡዕ፣ ኅዳር 8 2008እስራኤል በኢትዮጵያ የሚገኙ 9,000 ፈላሻ ሙራ ወይም ቤተ እስራኤላውያንን ለመውሰድ ውሳኔ ማስተላለፍዋ እንዳስደሰታቸዉ አዲስ አበባ የሚገኙ የማኅበረሰቡ አባላት ገለፁ።https://p.dw.com/p/1H7xCምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በአዲስ አበባ በተለይ ላም በረት በተባለዉ አካባቢ የሚኖሩት ቤተ- እስራኤላዉያን ከቤተሰቦቻቸዉ ጋር ተለያይተዉ ለከፋ ማኅበራዊና ኤኮኖሚያዊ ችግሮች ተጋልጠዉ እንደነበርና በእስራኤል መንግስት ዉሳኔ መደሰታቸዉን ለዶይቼ ቬለ ገልፀዋል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ልኮልናል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ