የመጠጥ ዉሃ ብክለት በጉለሌ ክፍለ ከተማ 2 ሚያዝያ 2006ሐሙስ፣ ሚያዝያ 2 2006የአዲስ አበባ፤ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች፤የመጠጥ ዉሃ ቧንቧ፤ ከመፀዳጃ ቤት ቧንቧ ጋር በመገናኘቱ ለህመም ተዳርገናል ሲሉ አማረሩ።https://p.dw.com/p/1BfqWምስል DW/Y. Gebere Gziabeherማስታወቂያ የዉሃ ብክለት አካባቢዉ ላይ ደርሷል የሚሉት የጉለሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ከሁሉ በላይ ችግራችን መፍትሄ እንዲያገኝ አቤት ብንልም ፤ የሚሰማንና መፍትሄ የሚሰጠን አጣን በማለት ቁጣቸዉን አሰምተዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር በዉሃ ብክለት ለህመም እየተዳረግን ነዉ ያሉትን የጉለሌ አካባቢ ነዋሪዎች አነጋግሮ ዘገባ አድርሶናል ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር አዜብ ታደሰ ኂሩት መለሰ