የመጀመርያዉ ቤተ-ተዉኔት በኢትዮጽያ1 መጋቢት 2002ረቡዕ፣ መጋቢት 1 2002«ሰዉን ማስተማር በተረት አልያም በተዉኔት ነዉ» ይላሉ አዛዉንት ትያትር ባህልን ያስተዋዉቃል፣ ትያትር ህብረተሰብን ያስተምራል፣ በትያትር ቅሪታም ሆነ ደስታ ይገለጻል።https://p.dw.com/p/MDinማስታወቂያበአገራችን ትወና መቼ ተጀመረ? የኢትዮጽያ የመጀመርያዉ ቤተ-ተዉኔት መቼ ተገነባ፣ የዛሪዉ ዝግጅታችን በአገራችን የትያትር ስራ ዙርያ ያቆየናል አብራችሁን ቆዩ አዜብ ታደሰ