የመጀመሪያው የዚምባብዌ ምርጫ ውጤት22 መጋቢት 2000ሰኞ፣ መጋቢት 22 2000ባለፈው ቅዳሜ በዚምባብዌ የተካሄደው ምርጫ ውጤት ዛሬ መውጣት ጀመረ። የሀገሪቱ አስመራጭ ኮሚሽን እስካሁን የተቆጠረውን ድምጽ መሰረት በማድረግ ያወጣው ውጤት ገዢው የዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲና የተቃውሞው የንቅናቄ ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ ፓርቲ ሁለቱም፡ በምርጫው እያንዳንዳቸው አስራ ሁለት መንበሮችን እንዳገኙ አስታውቋል።https://p.dw.com/p/E0ZBየምርጫ ውጤት ሰሌዳምስል APማስታወቂያ