የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አዲስ የፍጥነት መንገድ28 ሚያዝያ 2006ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2006ከአዳማ ወደ አዲስ አበባ የሚወስድ አንድ አዲስ የፍጥነት መንገድ ትናንት ተመርቆ ተከፈተ። ከሁለት ሳምንታት በኋላ በይፋ ለተሽከርካሪዎች የሚከፈተውን መንገድ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋ ባንድነት መርቀው የከፈቱት ኢትዮጵያን የጎበኙት የቻይና ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኬኪያንግ ናቸው።https://p.dw.com/p/1BuWiማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እንደገለጸው፣ ከአዲስ አበባ አዳማ ለመድረስ በድሮው መንገድ ያስፈልግ የነበረውን የሁለት ሰዓት ተኩል ጊዜ አዲሱ መንገድ ወደ 45 ደቂቃ አሳጥሮታል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ