የመድኀኒት እጥረትና የዋጋ ንረት 9 ታኅሣሥ 2004ሰኞ፣ ታኅሣሥ 9 2004ባለፉት ጥቂት ዓመታት ፣ የመባልዕት ዋጋ እጅግ እየተወደደ መምጣት ያስጨነቀው የኢትዮጵያ ህዝብ ፤ በተለይ የሞት-ሽረት ጉዳይ የሆነው የመድኀኒት እጥረትና የዋጋውም እጅግ መናር፣ ቀስፎ የያዘው ይመስላል ነው የሚባለው።https://p.dw.com/p/13Vj4ምስል picture-alliance/ dpa/dpawebማስታወቂያ የችግሩ አሳሳቢነት የተለያዩ የሀገሪቱን ክፍሎች የሚመለከት ቢሆንም፤ ቀጣዩ የዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዘገባ ይበልጥ የሚያተኩረው በሰሜን የአገሪቱ ክፍል ፤ በዚህ ረገድ የተከሠተውን ችግር ነው። ዩሀንስ ገብረእግዚአብሔሄር ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሰ