1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ የፖለቲካ መርህ ሰነድ

ረቡዕ፣ መጋቢት 18 2005

የፖለቲካ መርሁ አሁን ያለውን ችግር የሚጠቁም የወደፊቱ እንቅስቃሲያቸውን የሚያመላክትና አቅጣጫቸውንም የሚያሳይ መሆኑን የመድረክ አመራር አባላት ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል ።

https://p.dw.com/p/185Cw
ዶ/ር በየነ ጴጥሮስምስል DW

የኢትዮጵያ መንግሥት ዋነኛ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የኢትዮጵያ ወቅታዊና መሠረታዊ ችግሮች መፍቻ አቅጣጫዎችን ያሳያል ያለውን የፖለቲካ መርህ ሰነድ ትናንት አስተዋወቀ ። የመድረክ አመራር አባላት የፖለቲካ መርሁ አሁን ያለውን ችግር የሚጠቁም የወደፊቱ እንቅስቃሲያቸውን የሚያመላክትና አቅጣጫቸውንም የሚያሳይ መሆኑን ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል ። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተለታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለው

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ