1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ የክስ ማመልከቻ እና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 8 2002

ስምንት ፓርቲዎች የሚጠቃለሉበት መድረክ 4ኛው ዙር ብሄራዊ ምርጫ እንዲደገም በመጠየቀ ለምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ከሆነበት በኋላ ትናንት ጥያቄውን ለጠቅላይ ፍርድ ቤት አቅርቦ ነበር።

https://p.dw.com/p/NrVM
ምስል DW

ሆኖም የሬጅስትራሩ ቢሮ ማመልከቻ ማስገቢያው ጊዜ አልፎዋል በሚል ማመልከቻውን ሳይቀበለው ቀርቶ ነበር። ዛሬ ግን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የመድረክን ማመልከቻ ተቀብሎ በመርጫው ዙርያ ያቀረበው ክስ እንዲቀጥል ወስኖዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለስ