የመድረክ መግለጫ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 21 2008ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ በአጭሩ «መድረክ» በጽሑፍ ባሰራጨዉ መግለጫና ለዶይቼ ቬለ በሰጠዉ ተጨማሪ ማብራርያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች፤ የሚደረገዉ ርዳታ ከፖለቲካዊ ወገንተኝነት ነፃ ይሁን ሲል ጥሪዉን አሰምቶአል። በዚህ ድርቅ ወቅት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ለክብረ-በዓልና ተሃድሶ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ሀብት አባክነዋል ሲልም ትችት አቅርቦአል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ