የመድረክ መግለጫ 26 መጋቢት 2004ረቡዕ፣ መጋቢት 26 2004የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ በመላው ኢትዮጵያ የመብት ጥሰት አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። መድረክ ትናንት በፅሁፍ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ በገዥው ፓርቲና በመንግሥት እየደረሰ ነው ያለውን የመብት ጥሰትና ህገ ወጥhttps://p.dw.com/p/14XuTምስል DWማስታወቂያ ድርጊቶች በመዘርዘር ገዥውን ፓርቲ ወቅሷል። የመድረክን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ያነጋገረው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ዝርዝሩን ልኮልናል ። ታደሰ እንግዳው ሂሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሰ