1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድሕን ካሣ ለአርሶ-አደሮች

ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 2001

የምሥራቅ ሸዋ ፣ የሉሜ- አዳማ ወረዳ አርሶ-አደሮች ፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ለተበላሸባቸው ሰብል፣ የመድሕን ዋስትና ተከፈላቸው።

https://p.dw.com/p/HDvM
...ሆ በሬ!...
...ሆ በሬ!...ምስል AP

አርሶ-አደሮቹ፤ በማኅበር ተደራጅተው፣ ለሰብላቸው በኒያላ መድሕን ድርጅት ዋስትና ገብተው ነበር። ሰብላቸውን ያበላሸው፣ ያለፈው ክረምት እንዳበቃ፣ በኃይል የጣለው ዝናም ሲሆን ቀድመዉ በወሰዱት ጥንቃቄ ተጠቃሚ ለመሆን በመቻላቸዉ ለሌሎችም አርአያ ሊሆን አስችሏቸዋል።