1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድሃኒት ሱሰኞቹ

ማክሰኞ፣ የካቲት 4 2000

በፈረንሳይ የመድሃኒት አጠቃቀሙ ከሌሎቹ የአዉሮፓዉያን ሀገራት ህዝቦች የበለጠ መሆኑ ይፋ ሆነ። በተለይ ደግሞ የመንፈስ ጭንቀትን የሚያስተካክሉና ፀረ ተህዋሲያን የሚባሉትን የመድሃኒት አይነቶች አዘዉትሮ በዉሰድ ፈረንሳዮች ግንባር ቀደም ተብለዋል።

https://p.dw.com/p/E0md
በልክ
በልክምስል Bilderbox
ሃኪሞቹም እጃቸዉ የሚቀናዉ ፀረ ተህዋሲ መድሃኒቶችን ለበሽተኞቻቸዉ መፃፍ ነዉ። የመድሃኒት ጥገኛ የሆኑትን ወገኖች ለማስተማርም የአገሪቱ መንግስት የጤና ጥበቃ፤ የመድሃኒት ቀማሚዎችና የመድሃኒት ቤቶች የጋራ ዘመቻ ይዘዋል።