የመውሊድ በዓል5 ጥር 2006ሰኞ፣ ጥር 5 2006ዛሬ፤ በመላ ኢትዮጵያ ሙስሊሙ ማሕበረሰብ መውሊድን (የነቢዩ መሐመድን የልደት በዓል)አክብሮ መዋሉን ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።https://p.dw.com/p/1Apv1ምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ ጌታቸው እንዳለው ፣ በመሥጊድ የተካሄደውን ሥነ ሥርዓት ለመከታተል ባይችልም፣ በዓሉ ስላለው ዐቢይ ትርጉምና እንዴት እንደተከበረ ያስረዱት ዘንድ ፣ አንድ ምዕመንና አንድ የሃይማኖት መሪ አነጋግሯል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሀመድ