የ«መኢአድ» ጋዜጣዊ መግለጫ3 ጳጉሜን 2008ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2008የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ «መ ኢ አ ድ» በሀገሪቱ የተፈጠረውን የፖለቲካ ችግር ለመፍታት ገዢው ፓርቲ «ኢህአዴግ» የሀገር ጉዳይ ያገባኛል ከሚሉ ወገኖች ጋር ግልጽ እና የማያሻማ፣ እንዲሁም፣ ዘላቂነት ያለው ውይይት በማካሄድ የእርቅ መንግሥት እንዲመሰረት ጥሪ አቀረበ።https://p.dw.com/p/1JybEምስል DW/Y. Gebreegziabherማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት፣ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎችም የሰው ሕይወት ለጠፋበት ድርጊት መንግሥት ሕዝብን በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅ የፓርቲው ከፍተኛ አባላት ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አክለው ጠይቀዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ