ፖለቲካየ«መኢአድ» እና የሰማያዊ ፓርቲ ቅሬታ8 ነሐሴ 2009ሰኞ፣ ነሐሴ 8 2009ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ በምህፃሩ «መኢአድ» እና ሰማያዊ ፓርቲ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን ተፍገናል ሲሉ ቅሬታ አሰሙ። ፓርቲዎቹ ዛሬ በአዲስ አበባ በጋራ በሰጡት መግለጫቸው እንዳመለከቱት፣ ህዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ ለከተማይቱ አስተዳደር ያቀረቡት ጥያቄአቸው መልስ ሳያገኝላቸው ቀርቷል።https://p.dw.com/p/2iCmBማስታወቂያ«ስብሰባ የማካሄድ መብታችንን ተነፍገናል።»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ