የመኢአድ አቤቱታና ምርጫ ቦርድ
ረቡዕ፣ የካቲት 4 2007ማስታወቂያ
የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በመጪዉ ግንቦት ሊደረግ ለታቀደዉ ብሔራዊ ምርጫ መሳተፍ እንዲችል የዕጩ መመዝገቢያ ጊዜ እዲራዘም በድጋሚ ጠየቀ።መኢአድ ከዚሕ ቀደም ባቀረበዉ ጥያቄ መሠረት ብሕራዊ ምርጫ ቦርድ የዕጩ ምዝገባ ጊዜን ባንድ ሳምንት አራዝሞ ነበር።የመኢአድ ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት ግን ፓርቲያቸዉ ቀደም ሲል በወጣዉ የጊዜ ሰሌዳ ዕጩዎቹን ያላስመዘገበዉ በፓርቲዉ ዉስጥ ለተፈጠረዉ ችግር ራሱ ምርጫ ቦርድ ፈጣን ዉሳኔ ባለመስጠቱ ነዉ። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲሱን የመኢአድ ጥያቄ አልተቀበለዉም።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጎስ
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ