የመኢአድ መግለጫ28 የካቲት 2008ሰኞ፣ የካቲት 28 2008የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ መኢአድ በሀገሪቱ እየተከሰቱ ናቸው ያላቸው ግጭቶች እንዳሳሰቡት በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። የድርጅቱን አመራር በተመለከተ የተነሳ ውዝግብን አስመልክተው የግል መገናኛ ብዙኃን ለአንድ ወገን ያደላ ዜና አቅርበዋል በሚል ቅሬታወን ገልጾዋል። መግለጫውን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተከታትሎታል።https://p.dw.com/p/1I8iyምስል DW/Y.G/Egziabherማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ