የመኢአድ መግለጫ
ረቡዕ፣ ጥቅምት 14 2005ማስታወቂያ
መንግስት በአዲስ አበባ ዙሪያ ህገ ወጥ በማለት እያካሄደ ያለው ቤት የማፍረስ እንቅስቃሴ ዜጎችን ለከፋ ችግር ዳራጓል ሲል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ወቀሰ። ድርጅቱ ዛሬ ለሀገር ውስጥና የውጭ ጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ እንዳመለከተው ይህ ችግር የመነጨው በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ከሚከተለው የተሳሳተ የመሬት ፖሊሲ ነው ብሏል። ዝርዝሩን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ