የመን እና የጨመረው የስደተኛው ቁጥር13 ኅዳር 2004ረቡዕ፣ ኅዳር 13 2004ከሶማልያ እና ከኢትዮጵያ ባለፈው ጥቅምት ወር ባህሩ መንገድ ወደ የመን የገቡት ስደተኞች እና ሥራ ፈላጊዎች ቁጥር ከወትሮው እጅግ ጨምሮ 12,545 ደረሰ።መድረሱንhttps://p.dw.com/p/Ry6oምስል DW-Montageማስታወቂያ ይህንን ያስታወቀው የተመ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መሥሪያ ቤት በምሕፃሩ ዩ ኤን ኤች ሲ አር ነው። እንደ ዩ ኤን ኤች ሲ አር ዘገባ፡ መሥሪያ ቤቱ በአፍሪቃው ቀንድ እና በየመን መካከል የቀጠለውን የስደተኞች እና ሥራ ፈላጊዎች እንቅስቃሴን መመዝገብ ከጀመረ እአአ ከጥር 2006 ዓም ወዲህ ይህን ያህል ሰው በአንድ ወር ውስት የመን ሲገባ የመጀመሪያ ጊዜ ነው። አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ