የመንግሥት ድጎማ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ወቀሳ3 ሐምሌ 2006ሐሙስ፣ ሐምሌ 3 2006የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች በሚሰጠው የገንዘብ ድጋፍ ላይ አድሎአዊ አሰራር ይታይበታል፣ ሕጋዊም አይደለም ሲል ቅሬታውን አሰማ።https://p.dw.com/p/1CZqrምስል DWማስታወቂያ መድረክ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ ፣ የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጡ ሕጋዊ እና ሚዛናዊ ሊሆን እንደሚገባው ጠይቆዋል። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግን አሰራሩ ሕግን የተከተለ ነው ሲል ወቀሳው ትክክለኛ አለመሆኑን አስታውቋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ