1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመንገድ ግንባታና ማሻሻያ ስራ

ሐሙስ፣ መጋቢት 5 2005

የኢትዮጵያ የመንገድ ባለሥልጣን በአምስት ዓመቱ የመንገድ ልማት መርሀግብር ባለፉት ሁለት ዓመታት ተኩል 6,000 ስድስት ሺህ ኪሎሜትር የመንገድ ግንባታ፡ ጥገና እና የማሻሻያ ስራ ማከናወኑን አስታወቀ። ከ 2002 እስከ 2007 ዓም ባለው ጊዜ

https://p.dw.com/p/17x9L
ምስል derejeb/Fotolia

ውስጥ ወደ 15,000 ኪሎሜትር የሚጠጋ መንገድ ለመገንባት፡ ለመጠገን እና ለማሻሻል ዕቅድ እንዳለው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ያነጋገራቸው ሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አቶ ሳምሶን ወንድሙ አስረድተዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ