ፕሬዝደንት ሳልህ እንደመሰል የጎረቤት አቻዎቻቸዉ በተነሳባቸዉ የህዝብ አመፅ ጎርፋ ከመጠረግ ተርፈዉ፤ ስልጣን ለመልቀቅ ዋስትና ከሚጠይቁበት ደረጃ መድረሳቸዉ ተሰምቷል። ተቃዋሚዎች የመንግስታቱ ድርጅት ሳልህን ስልጣን እንዲለቁ እንዲያስገድድ እየጠየቁ ነዉ። ራሳቸዉን ለየመን የጸጥታ ዋስትና አድርገዉ የሚያቀርቡት ሳልህ ግን እስካሁን ፍንክች የሚሉ አልመሰሉም።
አኔ አልሜሊግ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሠ