1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመብራት፡ የውኃ፡ የስልክ ክፍያ አገልግሎት

ማክሰኞ፣ ጥር 14 2005

የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ባለፈው ሣምንት እንዳስታወቀው፡ የመብራት፡ የውኃ እና የስልክ አገልግሎት በአንድ ደረሰኝ ብቻ የሚከፈልበት አውታር ተዘረጋ። ይኸው የተጠቃሚውን ደንበኛ እንግልት ለመቀነስ ያስችላል የተባለው አገልግሎት ለሦስት ዓመት ተኩል ብቻ ለግል ባለሐብቶች መሰጠቱን ሚንስትሩ ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል አስረድተዋል።

https://p.dw.com/p/17P0H
***ACHTUNG: Das Foto darf nur für die Rubrik "Der Blick aus meinem Fenster" verwendet werden*** Thema: Der Blick aus meinem Fenster: Addis Abeba, Äthiopien Foto: Solomon Mengist .
ምስል Solomon Mengist



ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ