የመሰረታዊ ሸቀጦች ዋጋ መወደድ
ማክሰኞ፣ የካቲት 15 2003ማስታወቂያ
ይህ መንግስት ተጠቃሚውን ህዝብ ለመጥቀም ብሎ የወሰደው ርምጃ ግን የተፈለገውን ውጤት በማስገኘት ፈንታ መሰረታዊ ሸቀጦችን ከገበያ እያጠፋ መገኘቱን እና የዋጋ ውድነትን ማስከተሉን ተጠቃሚዎች በቅሬታ ይናገራሉ። የተጠቃሚዎችን አስተያየት ያዳመጠው የድሬዳዋ ወኩኪላችን ዮሀንስ ገብረእግዚእሄር መንግስት ይህን ችግር ለማስወገድ የወሰደው ርምጃ ስለመኖሩ የሚመለከተውን አካል አነጋግሮዋል።
ዮሀንስ ገብረእግዚእሄር
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ