የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የጋራ ስብሰባ26 መስከረም 2007ሰኞ፣ መስከረም 26 2007የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ዛሬ የጋራ ስብሰባ አካሄዱ። ስብሰባዉን በንግግር የከፈቱት ፕሬዚደንት ሙላቱ ተሾመ ሀገሪቱ በአዲሱ ዓመት 2007 የሚጠብቃትን እንቅስቃሴ እና ባለፈው ዓመት የታዩትን ጉድለቶች በዝርዝር ገልጸዋል።https://p.dw.com/p/1DRFcምስል DWማስታወቂያ ፕሬዝደንቱ ካነሱዋቸው ሀሳቦች መካከል አነስተኛ እና ጥቃቅን የንግዱ ዘርፍ የተጠበቀውን ውጤት አለማስገኘቱ እና በትራንስፖርቱ ዘርፍ የሚታየው ችግር ዋነኞቹ ነበሩ። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ