1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐይማኖት ነፃነትና የአሜሪካ መግለጫ

ሐሙስ፣ መስከረም 4 2004

የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ኢትዮጵያን በሐይማኖት ነፃነት አክባሪነት፥ ኤርትራን ባንፃሩ በሐይማኖት ነፃትን ረጋጭነት ፈረጃቸዉ።

https://p.dw.com/p/Rlt8
ምስል AP

መስሪያ ቤቱ ባወጣዉ የአመት ከመንፈቅ ዘገባዉ እንዳለዉ ኤርትራ የማመን መብትን ከሚደፍልቁ ስምንት የዓለም ሐገራት መካካል አንዷ ናት።በዘገባዉ መሠረት የኢትዮጵያ ሕጎችና ሕግ አስፈፃሚዎች ግን የሐይማኖት ነፃነትን ያከብራሉ።አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ተጨማሪ ዘገባ አለዉ።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ