የልጅነት ዘመን መዝሙሮች 2
ዓርብ፣ መጋቢት 13 2005ማስታወቂያ
የዛሬው የባህል መድረክ ጥንቅር ከባለፈው ሣምንት የቀጠለ ነው። ባለፈው ሣምንት የህፃናት መዝሙሮች ባህልን ከማስረፅ አንፃር ሚናቸው ምን ይመስላል በሚል ከያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት የተመረቁ ሶስት ወጣት ሙዚቀኞችን አነጋግረን ነበር። ሙዚቀኞቹ የህፃናት መዝሙሮች ስራ በስፋት ሲሰራባቸው እንደማይታይ ገልፀውልናል። የልጅነት ዘመን መዝሙሮች በኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘርፍ ያልተስፋፋበት ምክንያቱ ምን ይሆን?
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ተክሌ የኋላ