የልጅነት ልምሻን የማጥፋት ጥረት19 ጥቅምት 2006ማክሰኞ፣ ጥቅምት 19 2006በያዝነዉ የጥቅምት ወር የልጅነት ልምሻ ቀን ተመድቦለት የሚታወሰዉ ያለ ምክንያት አይደለም። በሽታዉን ለመከላከል የሚያስችለዉን የመጀመሪያዉን ክትባት ያገኘዉ ጆንስ ሳልክ የተወለደበት ወርም በመሆኑ እንጂ።https://p.dw.com/p/1A8GEማስታወቂያ