1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የልደታዉ ችሎት የወ/ት ብርትኳንን ጉዳይ ተመለከተ

ሐሙስ፣ መጋቢት 24 2001

በልደታ አካባቢ የሚገኘዉ የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ስምንተኛ ፍትሀ ብሔር ችሎት በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወ/ሪት ብርትኳን ሚደቅሳ በፌደራሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ላይ የመሠረቱትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት አቤቱታ ዛሬ ሲመለከት አርፍዷል።

https://p.dw.com/p/HP8O
...የኢትዮጵያ ባንዲራ...
...የኢትዮጵያ ባንዲራ...

ችሎቱን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳዉ የሚከተለዉን አድርሶናል፤