1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሊቢያ ጦሩ ለሁለት ተከፈለ

ረቡዕ፣ የካቲት 16 2003

በሊቢያ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመፅ የሀገሪቱን ጦር ለሁለት መክፈሉ ተገለፀ። የጦሩ አንደኛ ወገን ለሙዓመር ቃዳፊ ታማኝነቱን ሲያሳይ፤ ሌላኛው ወገን ህዝባዊ አመፁን መቀላለሉ ተዘግቧል።

https://p.dw.com/p/R3cH
የሊቢያ ጦር
የሊቢያ ጦርምስል Picture-Alliance/dpa
በካይሮ የAl-Ahram የፖለቲካና የአካባቢ ስልታዊ ጥናት ተቋም ጠበብት የሆኑት Ziad Aql «በርግጥም በጦሩ መካከል መራር የሆነ ፍልሚያ ሊከሰት እንደሚችል ፍንጮች ይታያሉ» ሲሉ ገልፀዋል። የዶቼቨሌዋ የአረብኛ ክፍል ባልደረባ ሻምስላሲ አያሪ ቃለ መጠይቅ አድርጋላቸዋለች። ማንተጋፍቶት ስለሺ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ሂሩት መለሰ