የሊቢያ የርስበርስ ጦርነት
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 22 2006ማስታወቂያ
የዮናይትድ ስቴትስ መንግሥትን ተከትለው ጀርመንን የመሳሰሉ ሌሎች ሀገራትም በከተማው የሚገኙት ኤምባሲዎቻቸው ስራቸውን እንዲያቋርጡ አድርገዋል። ከዚህም ሌላ በርካታ ሀገራት ዜጎቻቸው ወደ ሊቢያ እንዳይጓዙ እና እዚያም ያሉት ሀገሪቷን ለቀው እንዲወጡ መመሪያዎች አስተላልፈዋል። የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ማርቲን ዛጋታ ከስፍራው የዘገበውን ይልማ ኃይለሚካኤል ከበርሊን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ