የሊቢያ ውጊያ እና የዐረቡ ዓለም17 ነሐሴ 2003ማክሰኞ፣ ነሐሴ 17 2003የሊቢያ መዲና ትሪፖሊን መቆጣጠራቸው ከተሰማ በኋላ በርካታ የዐረብ ሀገሮች ላማጽያኑ መንግስት ዕውቅና እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።https://p.dw.com/p/RheAሰይፍ አል ኢስላም ጋዳፊምስል Dapdማስታወቂያ የዐረብ ሊግ ላዲሱ መንግስት ሙሉ ትብብር እንደሚሰጥቃል ገብቶዋል። ይህ በዚህ እንዳለ ሁለት የሊቢያ መሪ ጋዳፊ ልጆች ባማጽያኑ ተይዘዋል በሚል ትናንት የተሰማው ዜና ሀሰት መሆኑን ሰይፍ አል ኢስላምጋዳፊ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ነቢዩ ሲራክ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሐመድ