1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሊቢያ ለዉጥ አንደኛ ዓመት

ሐሙስ፣ የካቲት 8 2004

በሊቢያ የኮሎኔል ሞአመር ኤል ጋዳፊን የ40ዓመት አገዛዝ ለመገርሰስ ህዝባዊ አመፅ ከተቀጣጠለ ትናንት አንድ ዓመቱን ደፈነ። አገሪቱ ወደታለመላት የዴሞክራሲ ሥርዓት የምታደርገዉ ጉዞ ግን እንደተገመተዉ ቀላል እንደማይሆን ነዉ ሁኔታዉ ያመላከተዉ።

https://p.dw.com/p/144Lw
ምስል AP

አገሪቱ ከአምባገነን ሥርዓት መላቀቋ አንድ ቢባልም፤ ጋዳፊን ከመንበረ ሥልጣናቸዉ ያስወገደዉ የሚሊሺያ ኃይል ሊቢያ ዉስጥ የሚፈፅመዉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በዓለም ዓቀፍ የመብት ተሟጋቾች እየተተቸ ነዉ። የፖለቲካ ተንታኞች በበኩላቸዉ ሊቢያ ያላትን ጥሬ ሃብት በአግባቡ ሥራ ላይ ብታዉል የተሻለ ነገር ማየት እንደሚቻልም ይናገራሉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ