ይህ በዚህ ሳምንት ለአራት ቀናት በተከታታይ የሚቆየዉ አድማ ከአንድ መቶ ሃምሳ ሚሊዮን ዩሮ በላይ ድርጅቱን ያከስራል ተብሎ ተገምቷል። እስከሃሙስ በዚሁ መዘዝ ወደ10,000 መንገደኞች ይጉላላሉ ተብሎ ተፈርቷል። በአገሪቱ ትልቁ የአብራሪዎች አድማ ተብሎ ከፍተኛ ስፍራ የተሰጠዉን የሉፍታንዛ አብራሪዎች አድማ በሚመለከት ከበርሊን የደሰረንን ዘገባ ያድምጡ።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ