የሉሲ « ድንቅነሽ» ወደ ኢትዮጲያ መመለስ6 ግንቦት 2005ማክሰኞ፣ ግንቦት 6 2005ለእይታ ወደ ዮናይትድ እስቴትስ ሄዶ የነበረው የ«ሉሲ» ወይንም ድንቅነሽ ቅሪተ አፅም ተመልሶ በነበረበት የኢትዮጲያ ብሔራዊ ሙዜም መመለሱ ተገልጿል። በርግጥ ተመላሽ የተደረገው የሉሲ አፅም ነው? ወይንስ ተመሳሳይ ተደርጎ የተሰራ አፅም? ይህ ጥያቄ በአንዳንድ የህብረተሰብ ዘንድ የሚንሸራሸር ጥርጣሬ ሆኖ ቆይቷል።https://p.dw.com/p/18Xh3ምስል Getty Imagesማስታወቂያ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ አድርሶናል ልደት አበበ አብረሐ