የለጋሽ ሃገራት ጉባኤ በኢትዮጵያ2 ሐምሌ 2007ሐሙስ፣ ሐምሌ 2 2007አዲስ አበባ 3ኛውን ዓለም አቀፍ የልማት ዕቅድ ማስፈፀሚያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ጉባኤ በሚቀጥለው ሳምንት ልትከፍት መሆኑ ተገለጠ። ጉባኤው ከሰኞ ሐምሌ 6 ቀን እስከ ሐምሌ 9 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ እንደሚቆይ ተጠቅሷል።https://p.dw.com/p/1Fw1Gምስል Marén Wischnewski / Fotoliaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የጉባኤው ዓላማ ድኅረ-2015 የልማት አጀንዳዎችን ተግባራዊ ለማድረግ በሚያስችሉ የገንዘብ እና ሌሎች ድጋፎች ላይ ለመምከር እና ገቢ ለማገኘት ነው። የአውሮጳ ኮሚሽን ቃል አቀባይ አሌክሳንደር ፖላክን የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሤ በጽ/ቤታቸው ተገኝቶ በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮልናል። ገበያው ንጉሤ ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ